ከጥቅምት 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በርከት ያሉ በከተማችን ያሉ ድርጅቶችና የመገናኛ ሳተላይ የአግልግሎት ተጠቃሚዎች እክል እና የመቆራረጥ ስለገጠማቸው፣ ወደድርጅታችን በወኪሎቻቸው አማካኝነት በመደወል የኛን ምክር እየጠየቁ ይገኛሉ። ሁኔታውን ለማጣራት ባደረኘው ጥረት፣ አዲሱ የ 5G ኔትዎር (የኣኢቲዮ ቴሌኮምም ሆነ የሳፋሪ ኮም ) የሚጠቀሙበት ፍሪኩዌንሲ C-BAND keሳተላይት ፍriኩዌንሲ ጋር በመደራረቡ መሆኑን ለማወቅ ቸለናል። በዚህም ከየአገራቱ ለደወሉልን ተጠቃሚዎች ያለክፍያ ተገቢወን ምክር አጋርተናል።
Starting October 2023, several C-Band VSAT users in the city of Addis Ababa started to complain of interference and blockage of reception on their installed VSAT system. Some Satellite companies reached out to us (AKASS engineering team) and we have done some research on the subject. Our finding confirmed that the newly installed 5G antennas uses the C-Band an there mayight be an interference with newly installed nearby 5G antenna.