- Details
- Hits: 1011
አካስ ኢንጂነሪግ የሚከተሉትን አገልግሎቶች ያቀርባል።
- የኔትዎክ ዝርጋታዎች
- ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦትና ጥገና
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በተመለከተ የማማከና ስልጠናዎችን
- የደህንነት ካሜራውችን አቅርቦትና ተከላ
- የሳተላይት ተከላ፣ ጥገናና የመለዋወጫዎች አቅርቦት
- የድርጅቶችን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍሎች በሃላፊነት ማስተዳደር (outsourced services of IT department)
- የተለያዩ ድረገጾችን ማበልጸግ ( website Development and hosting)
- የእመረጃ ቋቶችን (dabase applications) እና የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ማበልጸግ
- Details
- Hits: 3851
አካስ ኢንጂነሪንግ ለረጅም አመታት የተለያዩ
- Details
- Hits: 1926
The Engineers at AKASS have experience of VSAT installation for over 10 years and have installed, repaired and commissioned several VSAT system in Ethiopia including remote part of the country for several companies. It is our privilege to provide a service for anyone in need of support in the area of VSAT installation, site survey, modem and router configuration or consultancy.
We also supply critical VSAT spares needed for maintenance services.
- Details
- Hits: 4769
- Details
- Hits: 1724
ሰለ አካስ ኢንጂነሪንግ
አካስ ኢንጂነሪንግ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ሠጪ፣ የቴክኖሎጂ እቃዎች አቅራቢና አማካሪ ድርጅት ነው። ድርጅቱ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ 2015 ዓ.ም. ከተልያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በምህንድስና እና ልዩ ልዩ ዘርፎች በአንደኛና ሁለተኛ ዲግሪ ተመርቀው በመስኩ ለበርካታ አመታትን ባገለገሉና ከመደበኛው ትምህርት በተጨማሪ በርካታ ምስክር ወረቀቶችን ( from Cisco, CompTIA and GVF (VSAT), Microsoft, software development) በያዙ መኃንዲሶች የተመሰረተ ተቋም ነው።
መሐንዲሶቻችን በአገርወስጥ እና በአለም አቀፍ ደረጃዎች በመዘዋወር በርካታ ሥራዎችን ያከናወኑ ሲሆን፣ በሃገርውስጥ ከሰሜን እስከደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ መራብ እጅግ ገጠራማ የሆኑ አካባቢዎችን ጨምሮ ለተለያዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለመትከልና ለመጠገን የተዘዋወሩ ሲሆን፤ በዐለም አቀፍ ደረጃ ከአውሮፓ በበርካታ አገሮች፣ በሰሜን አሜሪካ በርካታ ግዛቶች፣ በአፍሪካ በርካታ አገሮች እንዲሁም በመካከልኛው ምስራቅ አገራት በመዘዋወር ያገለገሉና በርካታ ስልጠናዎችን በመውሰድ ልምድን ያካበቱ ናቸው።
ይህንድ ድርጅት ልማቋቋም የተነሳሱበት ዋና አላማም፣ ያካበቱትን ልምድ በመጠቀም፣ በተለይመ በሃገራችን በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለውን የአገልግሎት ክፍተት ወደላቀ ደረጃ ለማሻገር የበኩላቸውን አስተዋጾ ለማድረግ በማሰብ ነው።