MME from starting period until now it’s a high tax Payer Company due to this within 10 years establishment and 4month launching of Assembly plant Awarded Higher Tax Payer Certificate and Trophy.
በደቡብ ኮርያ የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከሃንዳይ ኩባንያ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ተወያይተዋል::
Continuing his engagement in South Korea, Prime Minister Abiy Ahmed met with Hyundai leadership to discuss the potential expansion of investments in Ethiopia.
We have a social responsibility and a moral obligation to support our society. MME donated Exercise book and Pen for Government school students.

Marathon Motor Engineering Donated H1 Minibus for Addis Abeba city Administration Social Trust Fund to support street Children.
Marathon Motors, established in 2009, is the leading importer of Hyundai brand cars into Ethiopia. Recently, after extensive talks and collaboration with Hyundai Korea,
The All-New CRETA assembled locally by Marathon Motor in October 2018.
ከህዳር 3፣2011 ዓ.ም ጀምሮ ከስራው ታግዷል ምርምራ እየተደረገበት ነው የሚሉ ወሬዎች በሶሻል ሚዲያ ማለትም በፌስ ቡክ እየተሰራጨ ይገኛል ይህም ከእውነት የራቀ መሆኑን ኩባንያችን ምንም አይነት እገዳና ምርምራ ላይ እንዳልሆነ ለአጠቃላይ ህብረተሰቡ እና በዋነኝነት ለክቡራን ደንበኞቻችን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ላለፉት በርካታ አመታት ለአገራችን መልክአ ምድርና አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑትን የሃንዳይ ደቡብ ኮሪያ ስሪት መኪናዎች እና ኦሪጅናል መለዋወጫ እቃዎችን ብቻ በማስመጣት ለገበያ እንደሚያቀርብ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም እጅግ ዘመናዊ ፤ግዙፍ እና ከፍተኛ መዋለ ንዋይ በመመደብ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የመኪና መገጣጠሚያ ፍብሪካ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚያስመርቅ እና ለአገራችንም የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን ሲያበስር ላቅ ባለ ደስታ ነው፡፡
ከህዳር 3፣2011 ዓ.ም ጀምሮ ከስራው ታግዷል ምርምራ እየተደረገበት ነው የሚሉ ወሬዎች በሶሻል ሚዲያ ማለትም በፌስ ቡክ እየተሰራጨ ይገኛል ይህም ከእውነት የራቀ መሆኑን ኩባንያችን ምንም አይነት እገዳና ምርምራ ላይ እንዳልሆነ ለአጠቃላይ ህብረተሰቡ እና በዋነኝነት ለክቡራን ደንበኞቻችን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በዚህ አጋጣሚ ኩባንያችን ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክሮ እየሰራ እና የአገልግሎት አድማሱን እያሰፋ ለአገርም ጉልህ አስተዋጾ እያበረከተ ይገኛል፡፡
ኩባንያችን ሁሌም እንደሚለው አዲስ አስተሳሰብ አዲስ አማራጭ መርህ በመከተል ለክቡራን ደንበኞቹ እና ለሌሎች አጋሮቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በማዘመን የሚጠበቅበትን አገልግሎት ለመስጠት ከምን ጊዜም በላይ ዝግጁ ነው ፡፡
ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ
ህዳር 04,2011