የማራቶን ሞተር ሠራተኞች በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የሥራ ሂደት አዘጋጅነት የክፍል ሁለት የታክስ ትምህርት የሞጁላር ስልጠና ወስደዋል፤
Marathon Motor Engineering employees have undergone a modular training course on tax education, part two, organized by the Ministry of Revenue, Higher Tax Payer Office.
ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ፋና ወጊ በመሆን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ውጪ የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ጣቢያ/ Charging Station በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል.
We are pleased that our Company Marathon Motor is awarded Platinum as a High Loyal Tax Payer, for the 2017 E.C. budget year, by Ministry of Revenues and Customs Commission on October 7, 2025.
Mr. Melkamu Assefa, Founding CEO & MD of Marathon Motor received the award from H.E. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed.
Marathon Motor is highly grateful to it’s beloved customers, hardworking staffs and all strategic partners for enabling us achieve this important milestone.
ኤልያስ ተገኝ , February 2, 2025
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን የተመለከቱ የሕግ ማዕቀፎች በሚገባ ተደራጅተው መዘጋጀት ይኖርባቸዋል›› አቶ መልካሙ አሰፋ፣ የማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በስፋት ሥራ ላይ እንዲውል የሚለውን በማሰብ መንግሥት በነዳጅ የሚሠሩ ተሽርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ከማገድ ጀምሮ፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ፣




