Marathon Motor Engineering

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ

Marathon Motor Engineering

Marathon Motor Engineering

Select your language

 

ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ  ፋና ወጊ በመሆን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ውጪ የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ጣቢያ/ Charging Station በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አስመርቆ ለአገልግሎት  ክፍት አድርጓል.

 

Comments powered by CComment